የህዳሴው ትውልድ በተስፋዬ መሰለ

የህዳሴው ትውልድ ታሪክን ቀይረህ ታሪክ የሰራሀው ጨለማን በመግፈፍ ጮራን ያበራሀው ፍርሃቴን መንጥረህ ተስፋን የዘራሀው… ዛሬ በዓለም ፊት እኔን ያኮራሀው የህዳሴው ፋና አንተ ጀግናው ትውልድ በእውነት ካንጀቴ አደረኩህ ውድድ! ሌት ተቀን በመስራት እንዲህ እየታተረ ታዕምር ለመፍጠር ሩቅ እያማተረ ይሄ ቆራጥ ትውልድ ጀግናን የፈጠረ ጉዞውን ሊጀምር ድል እያስቆጠረ በእውነት ሜዳ ውለው በእውነት ያላደሩ ያኔ ቢሳለቁም አይችሉም እያሉ እያዩት ነው ዛሬ ሲተገበር ቃሉ! በስንት ዘመናት አንዴ የሚወለድ ለካስ ትውልድ አለ እንዲህ የሚወደድ! በቁጭት ተነስቶ ግሎ እንደነበልባል አባይን በመድፈር ግድብ ይገነባል ለካስ ጀግና ትውልድ የሩቁን ያቀርባል እናም በመሆኔ የዚህ ትውልድ አባል ታዲያ ምን ይገርማል እድለኛ ብባል! ሆኖ እንዳልነበረ የበረሃው ሲሳይ እኔን ሲያማርረኝ የጨለማው ሲቃይ … Continue reading የህዳሴው ትውልድ በተስፋዬ መሰለ

አቶ ሀይለማርያምና የማህበራዊ ድህረ ገጽ ተቺዎቻቸዉ

By Awet Gebrekiristos ጠቅላይ ሚኒስተር ሀይለማርያም ለኬንያዉ አቻቸዉ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ባዘጋጁት የእራት ግብዣ (State Dinner) ያሳዩትን ዉዝዋዜ አስመልክቶ የተለያዩ አስተያየቶች በተለያዩ ማህበራዊ ድህረገጾች ስመለከት ነበር፡፡ የተሰጡት አስተያየቶች በዚህ መልኩ ሊጠቃለል ይችላል፡- “መሪ እንደዚህ መሆን የለበትም፣ እንዲህ በማድረጉ ለኬንያና ኢትዮጵያ ግንኙነት የሚጨምረዉ ነገር አይኖርም፣ ሀይማኖቱ አይፈቅድለትም ወዘተ” የሚሉ ናቸዉ፡፡ አስተያየቶቹ የተሰጡበት ምክንያትና መነሻ አድበስብሶ ከማለፍ ይልቅ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ድርጊት ከፖለቲካ ባህለችንና ከሚኖረዉ አንድምታ አንጻር ተንትኖ ማየት ግድ ይላል፡፡ … የፖለቲካ ባህላችን ስለ ፖለቲካ ባህላችን (Political Culture) ብዙ ነገር ማለት ይቻላል፡፡ ለአሁኑ ግን ከኛ የፖለቲካ ባህል ዕይታ “መሪ እንዴት ነዉ መሆን ያለበት?” የሚለዉን እንመልከት፡፡ አገራችን ለብዙ ዘመን በፊዉዳል አስተዳደር የቆየች እንደመሆንዋና፣ … Continue reading አቶ ሀይለማርያምና የማህበራዊ ድህረ ገጽ ተቺዎቻቸዉ

Why violence against migrant workers in Saudi Arabia?

By Lamessa Hata’u In the recent years the news of sorrow either suicides, killings, beatings or violence and other inhumane treatments have been the everyday breaking from the Gulf States in general and Saudi Arabia in particular. Now, on the social Medias it is becoming normal to read the suicide or murder of Ethiopian maids in Gulf States. Political commentators and many social media users comment differently on this, while some blame Ethiopian government for not taking action others blame Saudi government for violation of rights of migrant workers; human traffickers are also blamed for facilitating and promoting illegal migration; still … Continue reading Why violence against migrant workers in Saudi Arabia?

ዝም ነው ሁለቱ ፍጥረታት ባይን እየተያዩ እየተቃቀፉ እየተለያዩ በዝግመተ_ ሂደት እየተላመዱ ከኋላም ከፊትም እየተራመዱ በሰመመን ዓለም እየተዋደዱ በነበልባል ስሜት እንዲያ እየነደዱ ቢሄዱ ቢሄዱ ቢከንፉ ቢነጉዱ እጅጉን ረዥም ነው ጎዳናው መንገዱ ቢነገር አያልቅም ዝም ነው ይቅር ነው የዚህ መንገድ ስሙ ሀያሉ ፍቅር ነው! (በ ተስፋዬ መሠለ) Continue reading

The Gloomy Affairs of Ethiopian Migrants and the Social Media Pseudo Sympathizers

Scholars have said a lot about migration. Especially the now growing migration from developing to developed countries is always the source of heightened debate, some arguing for while others against. But today the point I would like to raise is not about the pros and cons of migration rather it is about the real suffering that Ethiopian migrants are facing in the Arab world and the reactions that followed. It’s not new and never the first for Ethiopian to suffer at the receiving country, but this month of November seems to be painted a bleak picture for Ethiopian migrants who … Continue reading The Gloomy Affairs of Ethiopian Migrants and the Social Media Pseudo Sympathizers

PROFESSIONAL ETHICS OR DAM POLITICS?

It is a public secret that Ethiopia, for the first time in its history is on the brink of qualifying to 2014 FIFA world cup to be hosted by Brasil. With 2 games to play Ethiopia is leading group 1 with 10 points followed by South Africa, which secured 8 points. The fifth round which is the most decisive match of this group will be held tomorrow(16/06/13) in Ethiopia between the top two leaders of the group. Here comes the irony; FIFA, assigned four Egyptian officials to refree sunday’s do or die match despite the tense political situation between Ethiopia … Continue reading PROFESSIONAL ETHICS OR DAM POLITICS?

Press release from Ministry of Water and Energy

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ  መንግስት የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ግንባታ መጀመሩን መጋቢት 24 ቀን 2003 አመተ ምህረት በቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትራችን በክቡር አቶ መለስ ዜናዊ በተጣለው የመሰረት ድንጋይ ለአለም ማህበረሰብ መበሰሩ ይታወሳል፡፡ ግድቡ በመላ አገራችን ህዝቦችና  በልማታዊ መንግስታችን ጥረት የሚገነባ ቢሆንም ኢትዮጵያን ጨምሮ ሶስቱንም የአባይ ተፋሰስ አገራት ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ይታመናል፡፡ የኢፌድሪ መንግስት በአባይ ወንዝ ላይ የዚህ ታላቅ ግድብ መገንባት የተፋሰሱ የታችኛው ተጋሪ አገሮች ማለትም በግብፅና በሱዳን  በግድቡ ግንባታ ዙሪያ ግልፅነት፣በቂ ግንዛቤ መተማመንና መረዳዳት የሚዳብርበትን ሁኔታ ለማመቻቸት ጠቃሚ መሆኑን በማመን በወሰደው ተነሳሽነት በሶስቱም አገሮች ትብብር አንድ አለም አቀፍ የባለሞዎች ቡድን እንዲቋቋም አድርጓል፡፡ አለምአቀፍ ቡድኑ ከየአገሮቹ የተውጣጡ  ስድስት ባለሞያዎችና በሶስቱ አገሮች የተመረጡ አራት አለም … Continue reading Press release from Ministry of Water and Energy

ETV publicised the final report of the technical committee

According to ETV(ethiopian state television) the report assures the significant benefit of the dam for the three riparian countries and it will not have a significant impact on the down stream countries. የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የአለም አቀፍ የባለሙያዎች ቡድን ሪፖርቱን ዛሬ ግንቦት 24/ 2005 ይፋ አድርጓል፡፡ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የአለም አቀፍ የባለሙያዎች ቡድን ያወጣው ሪፖርት እንደሚያመለክተዉ የግድቡ የዲዛይን ስራ አለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ የዲዛይን መመዘኛ መርሆዎች ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ግድቡ ለሶስቱም ሃገራት ከፍተኛ ጥቅም የሚሰጥ እንደሆነም ሪፖርቱ አመልክቷል፡፡ በሁለቱ ተጋሪ ሃገራት ላይ ጉልህ ጉዳት የማያደርስ መሆኑን ቡድኑ ማረጋገጡንም በሪፖርቱ አመልክቷል፡፡ ይህን አስመልክቶ የውሃና ኢነርጂ ሚንስቴር ያወጣውን ሙሉ መግለጫ … Continue reading ETV publicised the final report of the technical committee

“We reject attempts to take our Nile Water.”

ጉድ ሳይሰማ…. አለ ያገረ ሰው! I was surprised to hear that some Egyptians are claiming to be the source of Nile publicly. They don’t even understand that they are holding lies high-NILE IS OURS!?  here is the full report of their own media(Ahram Online , Friday 31 May 2013) Dozens of Egyptian protesters gathered outside the Ethiopian embassy in Cairo on Friday to protest Addis Ababa’s decision earlier this week to temporarily divert the course of the Blue Nile as part of a project to build a series of dams on the river. Protesters held banners aloft reading, “We reject … Continue reading “We reject attempts to take our Nile Water.”