“እስኪ መንግስትን እንቃወም”

ተጻፈ በ Fere Zer  ዛሬ ደግሞ ከጓደኛዬ ከገዳሙ ጋር ስንጨዋወት “ፊደል የቆጠረና ከተማ-ቀመስ የሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ ሁለት ዋና ዋና “ሆቢ”ዎች እንዳሉት አረጋግጫለሁ፣ እነሱም እግር ኳስና መንግስትን መቃወም ናቸው።” አለኝ። እኔም ግራ ገባኝና “ስትል? ደርግን ማለትህ ነው?” ስል ጠየኩት። “ኖ ኖ! የትኛውንም ቤት ያፈራውን መንግስት ማለቴ ነው።” አለና ሊያብራራልኝ ገባ። “አየህ ጥንት የመንግስትን ስም በክፉ ማንሳት ፈጽሞ ነውር ነበር። በተለይ ከ1960ዎቹ የተማሪዎች ንቅናቄ ጀምሮ ደግሞ መንግስትን በመልካም ማንሳት ፈጽሞ ነውር የሆነ ይመስላል። ቀልደኛው መንግስትን ጎንተል ካላደረገ እንጀራው የተጋገረ አይመስለውም። ደራሲው እዚህ ግባ ማይባል ነገር ይጽፍና መጨረሻ ላይ ትንሽ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጎሸም የምታደርግ ነገር ሲጨምርባት ገበያ ደራ በለኝ። አንዳንዶቹ ጭራሹኑ መንግስትን መሳደብ … Continue reading “እስኪ መንግስትን እንቃወም”

Ethiopia’s Economic Development Is Neither “Cautious” Nor “Paranoid”

Last week, the Economist described Ethiopia’s economy as “Neither a sprint nor a marathon.” Exactly what the title was supposed to convey wasn’t clear but the sub-title “Africa’s most impressive economic managers suffer from excessive caution” made it clear this … Continue reading Ethiopia’s Economic Development Is Neither “Cautious” Nor “Paranoid”

“በድላችን ላይ አንተኛ”

ከአራት ሳምንታት በፊት ወደ ግብጽ ስላቀናው እና በአይነቱ የመጀመሪያው ስለሆነው የኢትዮጵያ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን ሁሉም በየፊናው የገባውን እና የተረዳውን ጀባ ብሎናል። አብዛኛው የልዑካን ቡድን አባላት በየስራ ዘርፉ ትዝብቱን ገልጿል። የቡድኑን አላማ እና ቆይታ እንዲሁም ጉብኝቱ የነበረውን ጠቅላላ ድባብ ለማወቅ የሪፖርተሩን … Continue reading “በድላችን ላይ አንተኛ”

Twenty Stewards Saved Ethiopian Referee At Zambia

“ETHIOPIAN REF, YOU’RE STUPID, YOU DON’T HANDLE GAMES” Sports minister Chishimba Kambwili yesterday accosted Ethiopian match officials that officiated the Nkana versus Etoile du Sahel CAF Confederation Cup match calling them “stupid” and lecturing them how to handle matches. National Sports Council of Zambia figure Mwamba Kalenga was hovering around the minister who was being pulled away by security personnel. Kambwili’s action has implications and could draw the wrath of CAF. Ethiopian referee Tessema Weseya awarded the visitors a late controversial penalty reducing the tally to 4-3 after Nkana looked set to win with a positive two margin. Weyesa handed … Continue reading Twenty Stewards Saved Ethiopian Referee At Zambia

Olusegun Obasanjo recived a Honorary Doctorate Degree From Bahir Dar University Of Ethiopia

H.E. Obasanjo’s Bahir Dar University Honorary doctorate degree Acceptance Speech,July 5,2014 Dear Your Excellency, Kassa Tekle Berhan, Speaker of the House of Federation for the Federal Democratic Republic of Ethiopia Dear Your …Excellency, Dr. Theordros Adhanom, Minsiter of Foreign Affairs … Continue reading Olusegun Obasanjo recived a Honorary Doctorate Degree From Bahir Dar University Of Ethiopia

የህዳሴው ትውልድ በተስፋዬ መሰለ

የህዳሴው ትውልድ ታሪክን ቀይረህ ታሪክ የሰራሀው ጨለማን በመግፈፍ ጮራን ያበራሀው ፍርሃቴን መንጥረህ ተስፋን የዘራሀው… ዛሬ በዓለም ፊት እኔን ያኮራሀው የህዳሴው ፋና አንተ ጀግናው ትውልድ በእውነት ካንጀቴ አደረኩህ ውድድ! ሌት ተቀን በመስራት እንዲህ እየታተረ ታዕምር ለመፍጠር ሩቅ እያማተረ ይሄ ቆራጥ ትውልድ ጀግናን የፈጠረ ጉዞውን ሊጀምር ድል እያስቆጠረ በእውነት ሜዳ ውለው በእውነት ያላደሩ ያኔ ቢሳለቁም አይችሉም እያሉ እያዩት ነው ዛሬ ሲተገበር ቃሉ! በስንት ዘመናት አንዴ የሚወለድ ለካስ ትውልድ አለ እንዲህ የሚወደድ! በቁጭት ተነስቶ ግሎ እንደነበልባል አባይን በመድፈር ግድብ ይገነባል ለካስ ጀግና ትውልድ የሩቁን ያቀርባል እናም በመሆኔ የዚህ ትውልድ አባል ታዲያ ምን ይገርማል እድለኛ ብባል! ሆኖ እንዳልነበረ የበረሃው ሲሳይ እኔን ሲያማርረኝ የጨለማው ሲቃይ … Continue reading የህዳሴው ትውልድ በተስፋዬ መሰለ