ዝም ነው
ሁለቱ ፍጥረታት ባይን እየተያዩ
እየተቃቀፉ እየተለያዩ
በዝግመተ_ ሂደት እየተላመዱ
ከኋላም ከፊትም እየተራመዱ
በሰመመን ዓለም እየተዋደዱ
በነበልባል ስሜት እንዲያ እየነደዱ
ቢሄዱ ቢሄዱ ቢከንፉ ቢነጉዱ
እጅጉን ረዥም ነው ጎዳናው መንገዱ
ቢነገር አያልቅም ዝም ነው ይቅር ነው
የዚህ መንገድ ስሙ ሀያሉ ፍቅር ነው!

(በ ተስፋዬ መሠለ)

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s